ሰላም ቤተሰቦች ሰሞኑን ይሄ ቤት የሃይማነቶኞቹ መፈንጫ ሁኗል እስኪ እኔም አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ .. . እንደ ክርስትና አስተምህሮ ከሆነ እየሱስ ክርስቶስ ይሰግድ ይፀልይ ነበር ለምሳሌ ያህል ጥቂትም፡ወደ፡ፊት፡እልፍ፡ብሎ፡በፊቱ፡ወደቀና፡ሲጸልይ፦አባቴ፥ቢቻልስ፥ይህች፡ጽዋ፡ከእኔ፡ ትለፍ፤ነገር፡ግን፥አንተ፡እንደምትወድ፡ይኹን፡እንጂ፡እኔ፡እንደምወድ፡አይኹን፡አለ። (ማት 26:39) ለምን ምናምን የሚለው ችግር የለብኝም ግን የኔ ጥያቄ አጭር እና ቀጥተኛ ነው እሱ ሲሰግድ እና ሲፀልይ የነበረው ወደ አብ እንደሆነ መፅሓፍ ቅዱስ ይናገራል እናተስ የምትፀልዩት የምትሰግዱት እየሱስ ወደሚፀልይበትና ወደሚሰግድለት አብ ነው ወይስ ወደ እየሱስ ነው የምትፀልዩትና የምትሰግዱት ?✌ #pls ቀጥተኛ መልስ ብቻ ንገሩኝ አልተገለጠልክም አልገባክም አትበሉኝ እንዲገባኝ ነው እየጠየቀኋችሁ ያለሁትና!!
Mar 19, 2025ማቴ 6:9-13 keteya mels yesetal eko eyesus rasu besemay yemtnor abatachen hoy belual so wede, አብ new menslyew
Mar 19, 2025