ወገንታት🙌 በዚህ የተቆረጠ ተንቀሳቃሽ ምስል ባለው ንግግሩ ውስጥ ማን በይበልጥ ሃይማኖት እየለቀቀ እንዳለ መልስ ማግኘት አልቻላችሁምን︎⁉⁉⁉ (Fake ያልሆነ መልስ ሊያውም!!) ከራሱ ወገን ለቃቃሚ የተባለበት። Gimmi a tissue🤧 የማን ፍሬ በደምብ እንዳፈራ ሃቁም ማን ጋር እንዳለ ተመካቾች እንዲፈርዱ🤗 (Comment down your ideas) I know the video quality sucks. cuz of mb size limitation 10 ስለሆነ trim and compress አድርጌው ነው። ዋናውን (6min video) source ለማግኘት mimi.ethiopiawit ብላችሁ tiktok ላይ ሰርቹት 🙌 አድሚኖች ሳታደሉ ይሄን ምላሽ ብትለቁት much respect for you. 🫡
24 ሰዓት ዳዕዋ የሚያደርጉት?😄 በዚህ ዘመን ያለን ሙስሊሞች ተኝተን አይደል እንዴ ያለነው? ምን ሰርተን? እንደው በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች ማሱን ያዙልን እንጂ እነ አቡ ሐይደርን የመሳሰሉ ባይኖሩ የማንም ጴንጤ ዘይትና ሰልባጅ መጫወቻ ልንሆን አልነበር? ጴንጤው በመንግስት፣ ኦርቶው በዚህ በዚያ ሁሉን የራሱ እያደረገ ባለበት ዘመን የኛዎቹ ጥቂቶች በዳዕዋ ብቻ እየተንቀሳቀሱ ይህን ማለታቸው በኡስታዞቼ እንድኮራ አደረገኝ። ሙስሊሞች ከዚህ የምንማረው ብዙ ነገር አለ። ዛሬ ያሉትን የሚተኩ አሪፍ ልጆች እየመጡ ቢሆንም ሁላችንም ዲናችንን የማስተማር ስራ ልንሰራ ይገባል። አንብብ የተባለለት የሙሐመድ ህዝቦች ነን። ሁሉን ማንበቡና መፈተሹ ላይ አደራ አለብን። በእጁ ነጥብ ጣለ እንጂ እኛማ ከተኛን ቆ...የን።
Mar 19, 2025