#health
ሰዎች እርዳታችሁ ያስፈልገኛል።ወንድ ነኝ። ሀያ አመቴ ነው ጸጉሬ ገባ እያለ ነው። የሀበሻ ሰው እንደምታውቁት እኔንም ጨምሮ ወሬኛ ነን ተከስቶ እንደማያውቅ ነገር አይተውኝ ሳይናገሩኝ አያልፉም። በእውነት አስጨንቀውኛል ምላሳቸውን አልቻልኩም ዘመዶቼ ሳይቀር ጓደኞቼ ሁላ። መላ በሉኝ ። ማወቅ ያለብኝ እውነት ካለም ጀባ በሉኝ።
Mar 19, 20256 engagements
ሰዎች እርዳታችሁ ያስፈልገኛል።ወንድ ነኝ። ሀያ አመቴ ነው ጸጉሬ ገባ እያለ ነው። የሀበሻ ሰው እንደምታውቁት እኔንም ጨምሮ ወሬኛ ነን ተከስቶ እንደማያውቅ ነገር አይተውኝ ሳይናገሩኝ አያልፉም። በእውነት አስጨንቀውኛል ምላሳቸውን አልቻልኩም ዘመዶቼ ሳይቀር ጓደኞቼ ሁላ። መላ በሉኝ ። ማወቅ ያለብኝ እውነት ካለም ጀባ በሉኝ።
Mar 19, 2025You are becoming that uncle 😁
Mar 19, 2025ሚኖክሲዲን ነዋ ሌላ ምን አለ
Mar 19, 2025May be masturbation kale tew. Mn agenagnew endatlegn slemigenagn new.
Mar 19, 2025I have oil if u want try
Mar 19, 2025