ይሄን ግሩፕ ግን በሠላም ነው ይቺን ሁለት ቀን የሀይማኖት መከራከሪያ ያደረጋቹት ? ለማንኛውም አንድ እውነት ልንገራችሁ ሙሥሊም ክርሰቲያን ፕሮቴስታንት ሚባሉ ነገሮች የሆነ ዘመን ላይ የተፈጠሩ ተረተች ናቸው እና በክርክር ምትሽናነፉት ነገር የለም! እምነት "ሰው ያድነኛል ልክም ነው ብሎ በግሉ መርጦ የሚከተለው ነገር ነው" አንዱን ከአንዱ ሀይማኖት ማወዳድርም ሆነ የኔ ነው ልክ ያንተ ስህተት ነው ማለት ተገቢም ልክም አይደልም። ሲቀጥል በሀይማኖት በክርክር በማስረጃ ወይም ውይይት አሸናፊ እና አሳማኝ መሆን ቢቻል ሁሉም የአለማችን ባለ ምጡቅ አዕምሮዎች የአንድ ሀይማኖት ተከታይ ይሆኑ ነበር። Its 2025 ካባርነት ውጡ እና ማሠቢያቹን ተጠቀሙበት
Mar 18, 2025ኧረ አሏህን ፍራ በስመአብ ምንድን ነው እሱ ጌታ ይገስፅህ😑
Mar 19, 2025