NavyHippo66125
#religion
“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።” — ማቴዎስ 10፥34 “ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤” — ማቴዎስ 10፥35 እህ ምን ለማለት ተፈልጎ ነው? የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ
Mar 18, 202537 engagements
“በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም።” — ማቴዎስ 10፥34 “ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና፤” — ማቴዎስ 10፥35 እህ ምን ለማለት ተፈልጎ ነው? የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ
Mar 18, 2025ሙስሊም ከሆንክ አይገባህም ምክንያቱም ክርስቲያንን የሆነ ብቻ ነው የሚገባው
Mar 19, 2025Christianoch lela emnet teketay beteseb, gwadegna ...kalachew be emnetachew mknyat yeleyayalu... Christian be mehon meknyat mn ale ..?...tornet, sekay, semaetenet...seyf malet esu nw
Mar 19, 2025Dm me i'll tell u
Mar 19, 20252
Mar 19, 20251
Mar 19, 2025በጣም ቀላል ጥያቄ እኮ ነው በክርስትያኖች ለይ ስለምደርሰው መከራ ነው እያወራ የለሁ...ኢየሱስን በማመናቸው ምክንያት በክርስተኖች ለየ ብዙ መከራ እንዳለባቸው ነው..... http://www.ewnetlehulu.net እዚህ ለይ ሙሉውን አንብብ!!👆
Mar 19, 2025