#other
Hawassa ውስጥ መኪና መለማመጃ ቦታ የት ነው ያለው? በዙር ምናምን ሚያስለምዱ ሰዎች የሉም? Driving licence ምናምን አልፈልግም just መልመዱን ብቻ ጠቁሙኝ please.
Mar 18, 20259 engagements
Hawassa ውስጥ መኪና መለማመጃ ቦታ የት ነው ያለው? በዙር ምናምን ሚያስለምዱ ሰዎች የሉም? Driving licence ምናምን አልፈልግም just መልመዱን ብቻ ጠቁሙኝ please.
Mar 18, 2025አየር ማረፊያ ሚያለማምዱትን ሄደህ አንዳቸውን አውራቸው ከገጨሃቸው normal ነው
Mar 19, 2025I also want this
Mar 19, 2025