ስሙማ ሰዎች ሰሞኑን tiktok ላይ ያለውን ነገር መቼም ታውቃላችሁ። እና ዛሬ የዚህ ልጅ video መጣልኝኛ ሳየው ልጁ ድሮ አምላኩን የካደ ነበር እና አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ሆኗል እና ከ3000 በላይ ኮሜንት ወደ 90% እንደሱ ከእስላም ወደ ክርስቲያን(ፈጣሪን ወደማምለክ) መቀየር የሚፈልጉ ናቸውና ሳየው ገርሞኝ ነው። የቲክቶክ ልጆች ልፋት ፍሬ እያፈራ ይመስላቹሀል?
Mar 18, 2025Keep fooling yourselves. Everybody knows that those "90%"s are all cristians themselves pretending to be muslims that want to convert to cristianity. kum neger bleh mansath erasu ygermal
Mar 18, 2025