Anonymmouss253
#religion
ስሙማ ስንቶቻችሁ ናችሁ እንደኔ ክርስቲያን ሆናችሁ የክርስትና ትምህርት ሳታውቁ እዚሁ ቻናል ላይ 'ተዋሕዶን እንወቅ' ማህበሮችን አግኝታችሁ በመንፈሳዊ ህይወት የበረታችሁ? just curious😊
Mar 18, 202511 engagements
ስሙማ ስንቶቻችሁ ናችሁ እንደኔ ክርስቲያን ሆናችሁ የክርስትና ትምህርት ሳታውቁ እዚሁ ቻናል ላይ 'ተዋሕዶን እንወቅ' ማህበሮችን አግኝታችሁ በመንፈሳዊ ህይወት የበረታችሁ? just curious😊
Mar 18, 2025ወደ መንፈሳዊ ነገር ስትቀርብ የሆነ ቀለል የሚል የአዕምሮ እረፍት ነው ያለው አጠንክረህ ያዘው😍
Mar 18, 2025Yt nw yalew groupu
Mar 18, 2025ታማኝነትሽን ኢና ግልፅነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም...🥹
Mar 18, 2025አንድ ቀን ታመልኩኝ ይሆናል እስከዛው በተሳሳተው መንገድ መጓዛቹ አይቀርም😂
Mar 18, 2025