በርከክ ወደ ፈጣሪዬ ሁሉን ወደ ሚችለው ከዛ ተስፋዬም ሀይሌም ታድሶ ቀና እላለው ❤
Mar 18, 2025በርከክ ወደ ፈጣሪዬ ሁሉን ወደ ሚችለው ከዛ ተስፋዬም ሀይሌም ታድሶ ቀና እላለው ❤
Mar 18, 2025የትም ከፈጣሪ ውጪ የትም.....በእንደዛ አይነት ስሜት ውስጥ ያላችሁ ሰዎች እግዚአብሔርን ሁሉም ያልፋል🙏
Mar 18, 2025Jesus said ማቲ 11:28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
Mar 18, 2025ካርቶን ቸኮሌቴን ግዝት አርጌ እንክት ነዋ የት አባቱ ሺ አመት አይኖር የምን መጨነቅ ነው ፏ🤪
Mar 18, 2025Tesfawn dgami enketlewalen
Mar 18, 2025መስታወት ፊት ዋጋሕ ስንት ነው ውድ ነገር ደሞ ዝም ብሎ ማጥፋት ከባድ ነው ilalewa
Mar 18, 2025