Doo122.5
#relationships
ለ6አመት አካባቢ በፍቅር ቆልፋቹ የሄደችን ልጅ አሁን ላይ ብታገኟት ምን ታረጋላቹ ድሮም አሁንም እንደምወዳት አታቅም ደሞኮ ያን ያህል ቆንጆ አደለችም ግን ብቻ እንደ እዮብ መኮንን ዘፈን ነው ያረገችኝ (ካንቺ በላይ ...) እንደሚለው አሁን ላይ ለኔ interest ይኑራት አይኑራት አላቅም አንዴ ቆልፋኝ ሄደች ለሌላ ሴት ሁላ ሲቀርቡኝ ገና እርቃቸዋለው እና እስኪ ምክር ለግሱኝ
Mar 18, 202531 engagements