#religion እኔምላችሁ ክርስቲያን ወገኖች እግዚአብሔር ፍቅር ነው ስትሉ የነበራችሁ ፣ ይሄን ጥቅስ አላያችሁት ሁናችሁ ነው ወይስ እንዴት ነው ?? እስኪ አስረዱኝ አንድ ፍቅር የተባለ አካል እንዴት ነው ከሰው አልፎ እንሰሳትን እፅዋትን እንዲሁም ህፃናትን እንዲገደሉ የሚያዘው ??🙄 የሰራዊት፡ጌታ፡እግዚአብሔር፡እንዲህ፡ይላል፦እስራኤል፡ከግብጽ፡በወጣ፡ጊዜ፡ዐማሌቅ፡በመንገድ፡ እየተቃወመ፡ያደረገበትን፡እበቀላለኹ። 3፤አኹንም፡ኼደኽ፡ዐማሌቅን፡ምታ፥ያላቸውንም፡ዅሉ፡ፈጽመኽ፡አጥፋ፥አትማራቸውም፤ወንዱንና፡ሴቱን፡ ብላቴናውንና፡ሕፃኑን፡በሬውንና፡በጉን፡ግመሉንና፡አህያውን፡ግደል። (1 ሳሙ 15:2-3)
Mar 18, 2025