ሰዎች ግራ የገባኝ ነገር አለ ሰሞኑን 🙇♂ ምን መሰላችሁ አሁን እብዶች ሚያደርጉትን አያውቁም ምናምን ይባል የለ እና ደሞ ብዙ ኮተት ምናምን ይሰበስባሉ አንዳንድ ነገር ይለብሳሉ mnamn እና ሰዎች ምን ሲሉ ሰማሁ እንደዚህ ሲለብሱ ያጌጡ ይመስላቸዋል አሉ እና ምን አሰብኩ እኛ ጤነኛ መሆናችን በምን እርግጠኛ ነን? አሁን የዘነጥን ሲመስለን ኮተት ሰብስበን ቢሆንስ ቤት አልጋላይ የተኛን መስሎን ውጭ እያደርን ቢሆንስ ስልክ ያለን መስሎን እነሱ እንደሚይዙት ካርቶን አጥፈን ይዘንስ ቢሆን ልብስ የለበስን መስሎን እራቁታችን እየሄድንስ ቢሆን ሸራ ምናምን የበላን ሲመስለን ሴቶችን በግድ እያስሮጥንስ ከሆነ?
Mar 18, 2025ሰውዬ ልኑርበት እኔ እንዲሁም ራሱ ራሴን እጠራጠራለሁ
Mar 18, 2025