I don't known Where to start gin i need someone's help, Am in relationship for the last 8 years, አሁን ያለሁበትን relationship ስጀምር ይሄን ያክል እርቀት እጉዋዛለሁ ብዬ አስቤ አልነበረም እንደቀልድ ጊዜዉ ሄደ.. ሁለታችንም የተለያየ ሀይማኖት ተከታዮች ነን።"ምን ሆናችሁ ነዉ ልክ አይደላችሁም ተለያዬ " እዳትሉኝ እሱን መንገድ ሞክረነዉ ስላልተሳካልን ነዉ የተዉነዉ እና አብረን መሆንን የመረጥነዉ። ተጋብተን አብረን መኖር እና ሁሌ የምናፍቀዉን ሂወት መኖር እንፈልጋለን ግን በዙሪያችን ያሉ ሰዎችን በጣም ፈራን ታናናሾቻችን የእኛን መንገድ ተከትለዉ እንዳሄዱም እንፈራለን።ከቤተሰቦቻችን ጋር ልጣላም እንችላለን።ብቻ አብረን በሰላም ለመኖር ከሀገር ወጥተን መኖርን መፍትሄ አድርገን ይዘን ከሀገር ለመዉጣት እያልፈነቀልን ያለነዉ ድንጋይ የለም። አንድ ሁለቴም በአጭበርባሪዎች ገንዘብ ተበልተናል። እና በአጭሩ ስቋጨዉ ከእናንተ መሀል ሊረዳን የሚችል ሰዉ ካለ Please help us 🥹🥹
Mar 18, 2025Tanashochachu yananten menged endayekatalu kaferachu what about ur children le enesus aferum
Mar 18, 2025