ለምንድነው እኛ ወንዶች ሳንፈልግ በማታ በተለይ ወደ 10–11:40 ባለው ሰዓት የዘር ፍሬ ምፈሰን ደሞ ሀጥያት ከሆነ ምንድነው መፍተሄው እና ደሞ ሴቶችም እንደዚ አጋጥሞዋቹ ከሆነ አሰረዱን
Mar 18, 2025Let's normalize using Google for such questions, please?
Mar 18, 2025ለምንድነው እኛ ወንዶች ሳንፈልግ በማታ በተለይ ወደ 10–11:40 ባለው ሰዓት የዘር ፍሬ ምፈሰን ደሞ ሀጥያት ከሆነ ምንድነው መፍተሄው እና ደሞ ሴቶችም እንደዚ አጋጥሞዋቹ ከሆነ አሰረዱን
Mar 18, 2025Let's normalize using Google for such questions, please?
Mar 18, 2025It’s not sin man, it’s out of your control
Mar 18, 2025ፖርን ማየት አቁም
Mar 18, 2025Helem leleit end Orthodox hateyat emihonebet seat ale emayihonebtem seat ale emihonebet seat Ken yasebekaten lij keza besa betayina be zmut hasab betwedeken Ena bimetak Heleme leitun betekekel hateyat new gen zemeblek helem leleit metok betagegnew hateyat ayidelem betkrstiyan ለ24 ሰዓት አትገባም እምትገባ ከሆነ መታጠብ አለስክ ይህ ግዴታ ነዉ እና ከዝሙት ተቃውሞ እና ከህልመ ለሊት ለመራቅ የዮሐንስ ወንጌልን ብታነብ በጣም ሀሪፍ ነው . ቅዱስ ዮሃንስ ንፁህ ድንግል ስለሆነ እሱን እንዲናነብ ቤተክርስቲያ ታስተምራለች እና አምሸተክ አትተኛ ልትተኛ ስትል የዝሙት ቀስቃሽ video አትመልከት ብዙ አትብላ ሳታገኝ 😁 ሠላም ላኪ ደግመክ ለመተኛት ምክር
Mar 18, 2025ህለመ ለሊት/ አምሮክ ነው !
Mar 18, 2025ክርስቲያን ከሆንክ የዮሐንስ ወንጌል አንብብ ከመተኛትህ በፊት ቢያንስ ሁለት ምዕራፍ በጣም ለውጥ አለው
Mar 18, 2025religion make you feel guilty for uncontrollable biological issue. Be free from cult
Mar 18, 2025አይ ልጅነት😂
Mar 18, 2025