ለክርስቲያኖች ጥያቄ እኔም ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ በቀናነት አስረዱኝ። ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሳ በኋላ ሲያርግ ከነ ምድራዊው ስጋው ነው አይደል ያረገው። እና ይሄ ምድራዊ ስጋ አሁን ወልድ አለው ማለት ነው አልገባኝም። ከክርስቶስ መወለድ በፊት ስላሴ ከምንለው አንዱ አካል ወልድ ነው ታዲያ ክርስቶስ ወልድ ነውና በእርገት ጊዜ በመንበረ ፀባኦት ያለው የትኛው አካላዊ ወልድ ነው። የክርስቶስ እንደሆነ አምናለሁ ግን ይሄ የወልድን አካል አይለውጠውም?
Mar 18, 2025አይለወጥም ስጋው ግሎሪፋይ ሆኗል ስለዚህ ከእነ ግሎሪፋይ ስጋው ነውወልደ ክርስቶስ ያለው ሚመጣውም ተመልሶ ለፍርድ:: ግን የምር ለማወቅ ከሆነ ይሁን ግን ያን ያህል ሚያስስብ ጉዳይ ነው .. ብዙ አሳሳቢ ጉዳዮች የሉህም መፈፀም ያለብህ/ን
Mar 18, 2025