ሰላም እንዴት ናችሁ ፍቅረኛዬ ጋር 6 ወር ሞላን ከተዋወቅን እና ሁሉታችንም ተግባብተናል ግን ከትናት ወድያ የተፈጠረው ነገር አይምሮዬ ሊቀበለው አልቻለም!:: እኔ ከተከራየሁበት ቤት ነበርን እና ሽንት ቤት ደርሳ መታ ዉሃ ድፋልኝ አከራዩአ በረዳ ላይ ናቸው ብላኝ ልደፋ ስሄድ... ... ዋው ዋው ምንድን ነው ይሄ ሁሉ ከየት አመጣቺው? ከዛች 5 ሳንቲም ልጅ ይህ ሁሉ ባእድ ነገር ከየት መጣ? ይሄ እኮ በ ሰርጀሪም ይከብዳል አይደለም አምጣ ያለ ምንም ድምፅ እንዴትስ ወጣላት? እንዴ ጉድጉአዱን እኮ አንቆ ነው የያዘው እንዴት ላስረዳችሁ "የጎረምሳ እግር እኮ ነው የሚያክለው" በ እሳት አደጋ ካልሆነ እኮ በ ጆግ ዉሃ አይወርድም!::ወገንታት የኔ ጥያቄ እንዴት አድርጌ ነው ለመጣላታችን ምክንያቱ አርሽ ነው እምላት?
Mar 18, 2025እኔ ላንቺ የምገባ ሰው አደለሁም በላት 🤭
Mar 18, 2025