እግዛብሔር አንድያ ልጁን የሰው ልጅ ከሀጥያት ይድን ዘንድ አንድያ ልጁን በመስቀል ላይ እንዲሰቀል አርጎ ፍቅሩን ገልጿል። ይሄ እንዴት ፍቅር ይሆናል ልጁን ለምን ይልካል እራሱ ለምን አልመጣም አሰቡት አባታቹ ዙርያቹን እንድታድኑ እናንተን ለሞት ሲልክ እንደው ጭካኔ አይሆንም።
Mar 17, 2025እንዴ ልጁ እራሱም እኮ እግዚአብሔር ነው። ስለ እግዚአብሔር ሶስትነት ትንሽ ለማሰብ ሞክር ከዛ ይመጣልሀል።
Mar 18, 2025