#personal
Selam guys yewere sus alebgn i mean ስለማውቀውም ነገር ስለ ማላውቀውም ነገር ዝም ብዬ አወራለው እና በጣም ቀልዳለው ሰዎች በዛ ምክንያት አኔን ለቀልድ አንጂ ቁም ነገር ለማዉራት አይፈልጉኝም. ካወራው ቡሃላ ግን ወዲያው ይፀፅተኛል እና ከመደጋገሙ የተነሳ አራሴን ራሱ ጠላሁት, አንዴት መሻሻል ያቅተኛል አያልኩኝ ለ 1 ዓመት ያክል ስታገል ነበር ግን በቃ ይሆነ ሰዓት ላይ ወደነበርኩቤት አመለሳለሁ ምን ባደርግ yishalal🤔🙏🙏😱😱😱
Mar 17, 20253 engagements