"በክርስቶስ ክርስቲአን በወልድ ውሉዳን በመንፈስቅዱስ መንፈሳውያን " ስንል ምን እያልነው? እና ይሄንን ማለት ሚችለው ኦርቶዶክስ የሆነ ብቻ ወይስ በክርስቶስ አምናለው የሚል ግን ከቤተ - ክርስቲአን ውጪ ያለ ሁሉ? አብራሩልኝ ወንድሞች። አመሰግናለው።
Mar 17, 2025በክርስቶስ ክርስቲያን: ክርስቶስ ባስተማረን ትምህርት በተሰቀለበት ምናምን ክርስትያን በወልድ ውሉዳን: ከሶስቱ አካላት ማለትም አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ከሆኑት አንዱ ወልድ በድንግል ማርያም ተፀንሶ መወለዱን ነው ምናምነው። እርሱ እንደተወለደው ሁሉ እኛም የተወለድን እንጂ ያልተፈጠርን መሆኑን ለማሳየት። በመንፈስቅዱስ መንፈሳውያን: መንፈስቅዱስ ያደረባቹ መንፈሳቹን ለማነፅ የተገኛቹ ማለት ነው። (በእኔ አረዳድ ልክ መሠረት)። መጨረሻ ላነሳኸው ጥያቄ ደግሞ አዎ ከኦርቶዶክስ አማኝ ውጪ የትኛውም እምነት መጠቀም አይችልም።🙂
Mar 17, 2025