Betsy235
#business
ከቻይና አንዳንድ እቃዎች እየገዛ ሚልክ ሰው አግኝቼ ነበር ግን ምን ባስልክ ይሻላል መልሼ ለመሸጥ የሚያተርፍ ቀረጥ የለውም ግን መላኪያ ብቻ 1500 ያስከፍላል በትንሹ እንደ እቃው አይነት
Mar 17, 20254 engagements
ከቻይና አንዳንድ እቃዎች እየገዛ ሚልክ ሰው አግኝቼ ነበር ግን ምን ባስልክ ይሻላል መልሼ ለመሸጥ የሚያተርፍ ቀረጥ የለውም ግን መላኪያ ብቻ 1500 ያስከፍላል በትንሹ እንደ እቃው አይነት
Mar 17, 2025እኔ ቻይና ነበር የምኖረው አውሪኝ አማክርሻለሁ
Mar 17, 2025User name
Mar 17, 2025የሰውየውን user name ላኪልኝ ስልክ ላስመጣ ፈልጌ ነው ለራሴ
Mar 17, 2025Text me👉@R670000 I have a channel abren enseralen
Mar 17, 2025