Good_Man130
#religion
በክርስትና ዋሽቶ ሰውን ወደ ራስ እምነት መጥራት ይቻላል ወይ? ሌላን አካል መስሎ በሶሻል ሚዲያ መጥፎ ነገርን መናገር ወይ የራስን ሀይማኖት ለመስበክ መሞከርስ ይህ ለፈጣሪ ነው ወይስ ለEgo? Love you all
Mar 17, 202521 engagements
በክርስትና ዋሽቶ ሰውን ወደ ራስ እምነት መጥራት ይቻላል ወይ? ሌላን አካል መስሎ በሶሻል ሚዲያ መጥፎ ነገርን መናገር ወይ የራስን ሀይማኖት ለመስበክ መሞከርስ ይህ ለፈጣሪ ነው ወይስ ለEgo? Love you all
Mar 17, 2025Glts argew wendmalem
Mar 17, 2025ማን ነው በውሸት እንደዛ ያደረገው ? ውሸቱንም ንገረን እንድናውቀው በዚህ ላይ ግን ልጠይቅህ በእስልምና የሰውን አምላክ መሳደብ ይፈቀዳል እንዴ?
Mar 17, 2025ይሄ ሁሉ ዙሪያ ጥምጥም ምን አስኬደህ እፎይን ለመናገር እና ለመተቸት በግልፅ አትናገርም ምን አስፈራህ እፎይም ቢሆን ስለ እስልምና እምነት እውነታውን ነው እንጂ ያፈረጠው መጥፎ ቃል አልወጣውም ሲቀጥል ደግሞ አንተም ቁራንን መርምር እኛ ኦርቶዶክሶች ወይም ክርስቲያኖች አንብቡ ጠይቁ መርምሩ ተብለናል ሰለዚ አንተም ሃይማኖትህን መርምር ፈትሽ🙌
Mar 17, 2025Be eslmna sew endemigedel bemasferarat ezaw haymanot wst endikoy lemadreg memoker ychalal wey?
Mar 17, 2025Romans 3:7-8
Mar 17, 2025