NavyHippo66125
#technology
ሀይ እንዴት ናችሁ? ዋይ ፋይ ከምላቹ በላይ ነው የሚያስፈልገኝ እቤት ደግሞ እናቴም አባቴም አናስገጥምም ብለውኛል😔 በራሴ ለመግዛት ፈልጌ ነው ሰውን ስጠይቅ ብዙ አይነት ነገር ነው የሚነግሩኝ ለፒሲ ነው የምፈልገው እንደ ፍላሽ ነገር አለ እ በሲምም የሚጫን አለ አሉኝ ተንቀሳቃሽም አለ (but the Price is 4500 and 8000🤯) ተማሪ ነኝ ከየት አባቴ አምጥቼ ልገዛ ነው😔 እስኪ እናንተ የምታውቁትን ንገሩኝ
Mar 17, 202515 engagements