#religion
Can someone explain proverb 31:3 specially be Orthodox andemta i kinda get lost help ur sis out thanks
Mar 16, 202515 engagements
Can someone explain proverb 31:3 specially be Orthodox andemta i kinda get lost help ur sis out thanks
Mar 16, 202542 : 9-14 yhnnm yabraruln please
Mar 17, 2025ብዙ ሴቶች ጋር ሚሄዱ ወንዶች አሉ ለምሳሌ ለማመንዘር so እንደዛ አትሁኑ ነው። ለብዙ ሴቶች ጉልበትህን አትስጥ ለምን ከመንገድ ተሰነካክለህ እንዳትወደቅ ነው አመንዛሪ ከሆነ እና ለሁሉም ሴቶች ገንዘቡን፣ጉልበቱን ሚሰጥ ከሆነ ይወድቃል ነው የህም ደገኛ ምክር ነው ብዙ ኃጢአት ውስጥ እንዳይወድቅ ይጠብቀዋል ከአመንዛሪነትም ይጠብቀዋል እንጂ ሴትን ለይቶ አውጥቶ ሚጠየፍ አይደለም ቃሉ እንደሚለውም ለይቶ ለሴት ሳይሆን ለሴቶች ነው ሚለው ስለዚህ አመንዛሪ ሆኖ ጉልበቱን እንዳያጣ እና ከመንገዱ እንዳይሰናከል ነው ስለ ሴት ለዛውም መልካም ሴት ሲናገር ግን ሲናገር እዛው ወረድ ብሎ እንዲህ ይላል :- ምሳሌ 31 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። ¹¹ የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ ምርኮም አይጐድልበትም። ¹² ዕድሜዋን ሙሉ መልካም ታደርግለታለች፥ ክፉም አታደርግም።
Mar 17, 2025Thank You!
Mar 17, 2025Mnu nw gra yegebah
Mar 17, 2025Can u just tell me አንድምታዊ ፍቺውን
Mar 17, 2025