#business
ሰላም ሰዎች እንዴት ናቹ እስኪ እባካችሁ በፈጣሪ ስም ልለምናችሁ አንድ ነገር ተባበሩኝ 🙏🙏 እኔ የ 12 ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እና ዉጤት አልመጣልኝም በዛ ምክንያት ዲፕሎማ የማታ እየተማርኩ ነዉ ቀን ስራ ለመስራት እና ቤተሰቦቼን ለመርዳት እና እባካቹ ስራ ልሰጡኝ እምችሉ ወይም ልጠቁሙኝ ከቻላችሁ እርዱኝ አዲስ አበባ CMC አካባቢ ነዉ እምኖረዉ 19 አመቴ ነዉ እዛ አካባቢ ያላችሁ ሰወች እባካችሁ ተባበሩኝ🙏🙏
Mar 16, 20251 engagements