ሰላም ቤተሰብ...1 አመት ከምናምን በሰላም አንድ ላይ ነበርን ግን አሁን አሁን በጣም disrespectful የሆኑ ነገሮች መናገር ጀመረ እና እንደዚ አትበለኝ ስለው ራሱ አይሰማኝም በቀልድ ምናምንም ብዙ ሚያስቀይሙ ነገሮች ይናገረኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ከ experienceachu እስኪ የሆነ መፍትሔ ካላቹ ንገሩኝ🙏
Mar 16, 2025እስኪመታሽ ነው ምጠብቂው?
Mar 16, 2025