#other
ሰላም እንዴት ናችሁ , ቤት አይጥ አስቸገረን እና መንገድ ላይ የሚሸጠዉ ዘራ የሚባለው የእዉነት ይገላቸዋን? 1ወይስ ስንት pack ይበቃል ? Please share help me out Tnx in advance
Mar 16, 202510 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ , ቤት አይጥ አስቸገረን እና መንገድ ላይ የሚሸጠዉ ዘራ የሚባለው የእዉነት ይገላቸዋን? 1ወይስ ስንት pack ይበቃል ? Please share help me out Tnx in advance
Mar 16, 2025Lemin tigelalh ensum eko nurachwn eynoru nw gena legna aschegrugn bilh yemin hiwot matfat new betsb alachew eko asb enji
Mar 16, 2025ዘራ መድሃኒት እንዳትገዛ። እንኳን ሊገድላቻው ይቅርና ጭራሽ ፕሮቲን shake ነው የሚሆናቸው።
Mar 16, 2025ከምር እኔ ራሱ ሚያደልባቸው ነው ሚመስለኝ
Mar 17, 2025Dmet is the only solution buddy
Mar 16, 2025