suuu25.5
#relationships
በቅንነት መልሱልኝ እኔ ምሰራው Business አለኝ ግን ሌላ business ደሞ ልጀምር እፈልጋለሁኝ እና ምፈልገው like human hair እያመጣው መሸጥ ነው እና እስቲ ከየት እንደሚመጡ ምታውቁ ሰዋች ንገሩኝ እና ዋጋቸውስ ምን ያህል ነው እና ማወቅ ያለብኝ ነገሮችን ንገሩኝ 🥺 please ትንሽ እውቀት ስጡኝ ምታውቁ ሰዋች
Mar 16, 20255 engagements