ጥያቄ ለፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ እህት እና ወንድሞቼ 1, እናንተ የአምልኮ ስግደት እና የምስጋና ስግደት ብላቹህ ትጠይቃላችሁ። እስኪ እናንተ በቸርች ውስጥ ስትዘምሩ ምታረጉት አካላዊ እንቅስቃሴ ከአለማዊው ዳንስ በምን መልኩ እንደሚለይ ብታስረዱኝ (ከቻላችሁ በመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ) በትህትና እጠይቃለው። 2, በባለፈው ሳምንት ባደረጋችሁት የአገልግሎት መርሀ-ግብር ላይ ብዙ የያሬዳዊ ዜማ መገልገያ ቁሶችን ተጠቅማቹሀል። እንደሚታወቀው ያሬዳዊ ዜማ መገልገያ ቁሶች ከበሮ መቋምያ ወዘተ የኦርቶዶክስ ቤ/ክ መገልገያ ናቸው። እናንተ ጋር በማን እንደተሰሩ እና እንደተገኙ በትህትና እንድታስረዱኝ እጠይቃለሁ😊
Mar 16, 2025በልጆቼ አትምጣ ይጨፍሩ ምን አገባህ🤬
Mar 16, 2025