I asked you guys ትናንትና ሴራሚክ ላይ ወድቄ ግንባሬ እንዳበጠ ምናምን። እና በበረዶ እና በቅባት አሽቼው እብጠቱ በጣም ቀንሶ ነበር እና ዛሬ የዩኒቨርስቲው clinic ሄጄ ከግቢ ውጪ ለCT scan ሪፈር እንዲፅፉልኝ እና the doctor was like ምንድነው የምታካብደው በበረዶ እሸው ዝምብለህ። ዛሬ እሁድ ስለሆነም የCT scan ባለሞያ አይኖርም ምናምን አለኝ እና ወደ ውስጥ ደም ቢፈስህ ኖሮ እንደዚ ቆመህ ራሱ አትራመድም ምናምን አለኝ What should i do
Mar 16, 2025He's right eko brother, Yekefa neger binor bzu mlktoch tay neber wede wust dem kefesese mlikit lemasayet bzu gize aywesdm, Legizew yemiyamk kehone mastagesha mewsed tchlaleh. Dem mifes kehone ena ende mazor, masmeles, ena aynih ብዥዥዥ yemilbh kehone clinic alsemam kaluh hospital weta bel gid new.
Mar 16, 2025