Yonan16
#religion
Selam endet nachihu ንስሀ lemgbat asebe yenesha methaf kale lemanbeb mokre nbr malet yensha gize MN MN endemibal Ena kalachihu please share it
Mar 15, 20255 engagements
Selam endet nachihu ንስሀ lemgbat asebe yenesha methaf kale lemanbeb mokre nbr malet yensha gize MN MN endemibal Ena kalachihu please share it
Mar 15, 2025ጸሎት ንስሐ ና ተመስጦ የሚል መጽሐፍ አለ ንስሐ የሚለውን ምዕራፍ ብታነብ/ቢ ጠቃሚ ነው። የቤተክርስቲያን ቤተመጻሕፍት ውስጥ ብዙ መጽሐፍ ይኖራል
Mar 16, 2025ከንስሐ ምንነት ጀምሮ እስከ ንስሐ ሕይወት ድረስ የሚያወሩ መጽሐፍቶች አሉ ትምህርቱ አለ ግን ምን እንደሚባል መቼ እንደሚገባ እና የሂደቱን ጉዳይ ከንስሐ አባትህ ጋር ብትማከሩ ጥሩ ከንስሐ በፊትም ችግር የለውም ምን ማድረግ እንዳለብህ ይነግሩሃል ያስተምሩሃል ይበልጥ ያልገባህን ነገሮች እየጠየክ ለመሄድ ከሳቸው ጋር ፊት ለፊት መነጋገሩ የተሻለ ነው+በንስሐ ጊዜና በኋላም ምን ማድረግ እና መሆን እንዳለብህም ይበልጥ ይረዱሃል
Mar 16, 2025