ዛሬ አዳልጦኝ ሴራሚክ ላይ በከባዱ ወድቄ ግንባሬ ወድያው በጣም አበጠ ግን ምንም ደም አልፈሰሰኝም። በበረዶ ለማሸት ሞክሬ እብጠቱ የተወሰነ ቀነሰ ግን ቁጭ ብዬ ስነሳ ያዞረኛል። የጤና ባለሞያዎች ካላችሁ please i need your advice, በራሱ ይለቀኛል ወይስ ምንላርግ
Mar 15, 2025አጉል ቀልድ የሚቀልዱትን ተዋቸውና ነገ ጥሩ ሀኪም ጋ ሂድ ጊዜ አትስጠው እግዚአብሔር ይማርህ
Mar 15, 2025