#religion
ሰላም ወገኖች🙏 የስውሯን ማሪያም አድራሻ ማወቅ ፈልጌ ነበር፣ የምታውቁ ንገሩኝ please🙏 እዛው ሁለት ሳምንት መቆየት ፈልጋለው፣ በቅድሚያ ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለም በዛው ብታስታውሱኝ🙏
Mar 15, 202547 engagements
ሰላም ወገኖች🙏 የስውሯን ማሪያም አድራሻ ማወቅ ፈልጌ ነበር፣ የምታውቁ ንገሩኝ please🙏 እዛው ሁለት ሳምንት መቆየት ፈልጋለው፣ በቅድሚያ ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለም በዛው ብታስታውሱኝ🙏
Mar 15, 2025Ere kalun anbibu wegenoch...be seytan atibelu.
Mar 15, 2025ኧረ እስቲ እኔንም ውሰደኝ ብር የለኝም ፅደቅብኝ
Mar 15, 2025ደብረብርሀን ሳይደርስ ነው የተለየ የሚያስፈልግህ ነገር ያለ አይመስለኝም ...ከሰኞ-አርብ ባሉት ቀናቶች ብትሄድ የተሻለ ነው በሰንበት በጣም ብዙ ሰው ነው የሚኖረው የምታርፍበትም ላታገኝ ትችላለህ
Mar 15, 2025Debrebirhan sayders tsgereda megenteya emibal ale besuga gentel blachihu new mthedut
Mar 15, 2025Debrebrhan liders sil new
Mar 15, 2025ሰውር አድራሻው እንዴት ይታወቃል😂
Mar 15, 2025