ገጥሞአችሁ ያቃል ልክ ወደ ስኬት መንገድ ስትሄዱ በመሀል የሆነ ነገር ይመጣና ወደኋላ የሚጎትታችሁ ነገር ...ብዙ ጊዜ ስለገጠመኝ ነው መውጫውን መንገድ ልክ ያዝኩ ስል የሆነ ነገር ወደኋላ ይይዘኛል ምንድነው እሱ ነገር መንገዱ ሁሉ ነገሩ ተስተካክሎ ከዛ ወደኋላ እንዳይሳካላቹ የሚይዝ ነገር ...አንዳንዴ ያ ነገር እንዳይሳካ ሌላ ያልጠበኩትን ወይ ህመም ወይ ደሞ የሚቀናበነኝ ሰው ወይ ደሞ ውስጤ እንዲረበሽ ያረገኛል ። ሰሞኑን ደሞ ስራ ሁሉ ያስጠላኛል ልክ ዛሬ መስራት አለብኝ ብዬ ልነሳ ስል ከየት የመጣ እንደሆነ አላቅም ፍርሀት ይለቅብኛል ...ምንድነው እሱ እስቲ የደረሰባችሁ መፍትሄ በምን አገኛችሁ ርዱኝ እስቲ በማርያም
Mar 15, 2025🙌🏾ሁል🙌🏾ጊ🙌🏾ዜ🙌🏾.. መፍትሄው አሁንም ምሰቃይበት ቢሆንም ከደረስኩበት አንፃር 1. ዱ ኖት ዲስከስ ዩር ፊውቸር (ሾርትም ሆነ ሎንግ) ተርም ፕላን 2.ኦንሊ ቶክ ዊዝ ጋድ 24/7 3. ኢግኖር ፍሬንድስ ቱ ሜክ ዩ ቺል ኦር ፈታ ፈታ ና እንውጣ::(ስፔሻሊ መንደይ ቱ ፍራይደይ 11 ኦክሎክ እንዲሁም ሳተርደይ ከምሳ በኃላ ሰንደይ ሙሉ ቀን) እነዚህን ግዜያት በፍፁም አሳልፈህ ለማንም አትስጥ ከእናት አባትህ እንዲሁም ከትዳር አጋር ልትሆን/የቻለች በቀር.. ስትወልድ ደግሞ ለልጆችህ.. እስከዛው ኪፕ ኢት ቱ ዩር ሰልፍ:: እስካሁን የደረስኩበት ይህ ነው ወንድም አለም
Mar 15, 2025