Nmin147
#technology
ሰላም ወገን! የቤታችን wifi ምልክት ያሳያል ግን internet የለውም።የሚሰኩት ኬብሎች ሁሉም ልክ ናቸው።የክፍያ ጉዳይም አይደለም። ምን ሊሆን ይችላል ችግሩ? አመሰግናለው ከወዲሁ!
Mar 15, 20254 engagements
ሰላም ወገን! የቤታችን wifi ምልክት ያሳያል ግን internet የለውም።የሚሰኩት ኬብሎች ሁሉም ልክ ናቸው።የክፍያ ጉዳይም አይደለም። ምን ሊሆን ይችላል ችግሩ? አመሰግናለው ከወዲሁ!
Mar 15, 20258994 Ezih lay text adergeh asmezigib weym dewul
Mar 15, 2025እሺ አመሰግናለው
Mar 16, 2025Configuration yehonal enaa IP adress tetekme configure madreg kechalk adergew
Mar 15, 2025አመሰግናለሁ ወንድሜ።እንዴት እንደሚደረግም በአጭሩ ብትነግረኝ?
Mar 15, 2025