ኦሮሞ በታሪኩ ድንቅ የሆነ እድልን አግኝትዋል ኢትዮዽያን የመምራት ታሪካዊ እድል: እንደውም መጀመሪያ አካባቢ ሙሉ ሀገሩ ደግፎት: አሁን ሙሉ የንግስናው ወንበር የ ኦሮሞ ነው አንዳንዶች ኦሮሞ ሃገር እንዲመራ ማድረግ ለ ህፃን ልጅ እንቁላልና ብርጭቆ እንደመስጠት ነው የሚሉ መተርጉማን አሉ የ ኦሮሞን ሊደርሽፕ እንደምን አገኛችሁት ? እድሉን ተጠቀመበት ወይስ አከሸፈው ለሀገሪቱስ ሚጠቅማት ወይስ ሚጎዳት ? እስኪ እውነትን እንደሚፈልግ ወጣት በጨዋ ደንብ እንወያይ ለእውነት ሳትሞቱ እንዳትኖሩ::
Mar 15, 2025ዘር እና ባህርይ አይገናኙም። ለየቅል ናቸው። አሁን ያለው መንግስት የኦሮሞ Leadership ተብሎ ሊጠራ አይችልም። እንዲሁ አሁን ያለው መንግስት ሀገሪቱን እየጎዳት ነው። ሌሎቹ ተሽለው አይደለም። ደና መንግስት ኖሮ አያቅም እዚች ሀገር ግን ይብሳል ሌሎቹ bad ከተባሉ this is worse የዘር ፖለቲካ ያስጠላል፣ ያማርራል። በዘሩ ማያስብ የአማራ፣የኦሮሞ የትግሬ leadership...ማይባልበት ጊዜ ሲመጣ ያኔ ነው real ለውጥ ሚመጣው።
Mar 15, 2025