ሰላም እንዴት ናችሁ ትንሽ አመም አርጎኝ ሆስፒታል ሂጄ ነበር እና ህመሜ የ laboratory ምርመራ ያስፈልገዋል ከዛ ሀገር አማን ብዬ ላጥ ላጥ እያልኩኝ laboratory መሄድ laboratory ማን ቢኖር መጥፎ ነው ያቺ ነቀዝ ከርከሮ የድሮ ፍቅረኛዬ Xሴ ከዛ ወረቀቱን አየት አርጋ እሰይይይ በሚል አስተያየት አይታኝ ብልቃጥ ይዛ መታ ሰገራ አምጣ አለችኝ ወገንታት አሁን የእናንተ እርዳታ ያስፈልገኛል?:: 1.ሞልቼ ልስጣት ወይ እዛው እየቀናነሰች ትጠቀመው እንደገንዘቤ? 2.በዓይነምድር መተት ይሰራልወይ በዚው ድፍት አርጋ እንዳታስቀረኝ? 3.ቆንጆ የሚባል አይነምድር አለወይ? ከሷ ተለይቼም ምንም እንዳልጎደለብኝ እንድታዉቅ? 4.ይቺ ሰጎን ሀሳቧ ከባድ ነው ምናልባት ፎቶ አንስታ ለ ፓስፖርት ለ ዲቪ ለ መታወቂያ ይጠቅምሃል እያለች ከምትልክልኝ ሕመሜን ቻል አርጌ ሹልክ ብዬ ልዉጣ? 5.ሴቶች በሷ ቦታ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ?
Mar 15, 2025Source: Dr. Ashebr (Alex Abreham's book)
Mar 15, 2025