ሰላም ቤተሰብ እኔ የምላችሁ ሴት ልጅ የሚወዳትን ከምታገባና የምትወደውን ከምታገባ which one is better ድሮ ግቢያችን ውስጥ አንድ ልጅ ነበረች ከምትወደው ጋር ነበረች እሱ ግን ያን ያህል አልነበረም then ነፍሰጡር ሆና ጥሎዋት ጠፋ እስከአሁንም ትወደዋች ቢያንስ ከርሱ ትልቅ ነገር አግኝቻለሁ ትላለች (ልጅዋን)ግን ሜንታሊ ተጎድታለች😔 የሚወዳት ቢሆን ኖሮ እንዲህ ባላደረጋትም እላለሁ። የሚወዳትም ጋር ከሆነች እርስዋ ጋር feeling ከሌለ ህይወትዋ dead ነው የሚሆነው😔 ሁለቱም ጋር 50 50 ሲሆን ግን😍😍
Mar 14, 2025ጠይቀሽ አብራርተሽ የመለስሻት ነገር🗿🗿
Mar 14, 2025