ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናቹልኝ ስራ ቦታ የማዉቃት ቆንጂዬ ልጅ አለች እና ብዙም አንተዋወቅም አናወረም መንገድ ለይ እራሱ ስንገነኝ ሰለምታ ብቻ ነዉ ምንለዋወጠዉ እና ትላንት ማታ በህልሜ መጠችብኝ በጣም እንደሚተዋወቅ ሰዉ እና በፍቅር አይነት መልክ ነዉ ስናወራ የነበረዉ ህልሙ ዉስጥ አሁን ድረስ ህልሙን አስተዉሳለዉ ስራ ቦታና መንገድ ለይ ሳየት እረሱ ህልሙ ነው ትዝ የሚለኝ ዉስጤ ደሞ በህልም እንደየዋት ንገራት እያለኝ ነው እኔ ግን ፈረዉ ምን ላድርግ? ልንገራት ወይስ ልተዉ? በምንስ መልኩ ነዉ ልነግራት የምችለዉ?
Mar 14, 2025Mejmriya ende normal friend bitkerarbu tiru nw bezawm personality tawkwaleh keza mihon ayint kehone nigerar enji bezfkde yidbral mnm effort sayinorew
Mar 14, 2025