Rob_El-1
#society
ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው? ለካ መቻቻል እና መከባበር የምንለው ውሸት ነበር? ሰሞኑን በሀይማኖት ጉዳይ በተፈጠረው ነገር የተረዳሁት አስመሳይነት ስር የሰደደ ባህላችን እንደሆነ ነው። ለካ ሰው ሁሉ የሚጠብቀው የልቡን የሚያወራለት ሰው እስኪገኝ ነበር?
Mar 14, 202523 engagements
ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው? ለካ መቻቻል እና መከባበር የምንለው ውሸት ነበር? ሰሞኑን በሀይማኖት ጉዳይ በተፈጠረው ነገር የተረዳሁት አስመሳይነት ስር የሰደደ ባህላችን እንደሆነ ነው። ለካ ሰው ሁሉ የሚጠብቀው የልቡን የሚያወራለት ሰው እስኪገኝ ነበር?
Mar 14, 2025እስካሁን ከአምላኳ ጀምሮ ቅዱሳኑን መላእክቱን እመቤታችንን ማንም ተራ ፕሮቴስታንት እና ሙስሊም እንደፈለገ ሲሳደብ እና ሲያንቋሽሽ ማንም ምንም አልተናገረም ዛሬ ግን ከአምላክ በታች የሆነ ነብይ በራሳቸው መፅሐፍ መነገሩ መናገር እና እንዲህ ማጮሁ ተገቢ ነው ብለህ ታስባለህ.....ማንም የማንንም ሃይማኖት እና እሳቤ ማክበር አለበት አንዱ የሚፈራበት አንዱ እንደ ፈለገ የሚሰደበብት ምክንያት የለም
Mar 14, 2025እውነተኛና ጥልቅ የጦርነት ፍቅር አለ እዚ ሀገር ውስጥ ✋🤚
Mar 14, 2025bileyeln tru neber yemotew moto yeterefw terfo selam yimetal
Mar 14, 2025Yea sadly yehaymanot akrarinet beshta Ethiopia wustm tejemrual
Mar 14, 2025Anda bileyeln tru neber temotew moto yeterefw terfo selam yimetal
Mar 14, 2025