Mame_2024AB10.5
#business
አሁን በትንሽ ብር ከቤት ሁኜ ትንሽ ቢዝነስ ልጀምር አስቤ ነበር እና የሚያዋጣ ቢዝነስ ምን ብሰራ እስኪ ከምታዉቁት አማክሩኝ አመሰግናለሁ
Mar 14, 20253 engagements
አሁን በትንሽ ብር ከቤት ሁኜ ትንሽ ቢዝነስ ልጀምር አስቤ ነበር እና የሚያዋጣ ቢዝነስ ምን ብሰራ እስኪ ከምታዉቁት አማክሩኝ አመሰግናለሁ
Mar 14, 2025-የስፓርት ዳምቤል በሲሚንቶ -ገራሚ ኩኪስ ማዘጋጀት -በሶ ወይ ሻሜታ እዛው በር ላይ መጀመር . . የተለያየ ሃሳብ ሲኖር ይጠቅምሃል ብዬ ነው። እንደ ሃሳብ ያዛቸው
Mar 15, 2025Okay
Mar 15, 2025betisnh birr sera lemjemer aasbe nber metlleu sewoch taskugnalachu .. kebirru befit eko nw ideaw mikedmew birru noroh idea kemesetek idea norok birr bestek nw mishalegn
Mar 15, 2025