#religion
ሰላም ውድ አባላት ሴት ልጅ ድንግልና ሳይኖራት በስርዕተ ቁርባን ማግባት ይፈቀድላታል እንዴ🤔 ስለገጠመኝ ነው?
Mar 14, 202513 engagements
ሰላም ውድ አባላት ሴት ልጅ ድንግልና ሳይኖራት በስርዕተ ቁርባን ማግባት ይፈቀድላታል እንዴ🤔 ስለገጠመኝ ነው?
Mar 14, 2025ድንግልና የሌላቸው በቁርባን ይጋባሉ የጠበቁም ቢሆን በቁርባን ነው ግን ስለ ተጋድሎአቸው ተክሊል ይደረግላቸዋል በተክሊል ተጋቡ ይባላል ይህ ሽልማት ነው ግን በሁለቱም በኩል ቢሆን ማሰሪያው ቁርባን ነው
Mar 14, 2025ሴትም ብትሆን ወንድም ቢሆን ጥንዶች በቤተክርስቲያን (ቁርባን) መጋባት ከፈለጉ ያለምንም ክልከላ መጋባት ይችላሉ። ተክሊል ግን ከተየቁ ድንግልና must ነው።
Mar 14, 2025መፈቀድ ብቻም ሳይሆን ንስሀ ገብቶ በቁርባን ጋብቻን መፈጸም የጥንዶች ግዴታም ጭምር ነው። ምክንያቱም በቁርባን ያልታተመ ጋብቻ እንደ ዝሙት ስለሚቆጠር።
Mar 14, 2025ቁርባን ምንድነው ጉልባን ሚሉት ነው🤔 ደግመ የት ስትዘይ ነው...ጆኒ ሲንስ ያገኘሽ😂
Mar 14, 2025