ከደመወዜ ላይ በየወሩ ብር እቆጥባለው እና ግን የሆነ ሃሳብ መጣልኝ. Binance ላይ በምቆጥበው ብር usdt እየገዛሁ እዛ ላይ በdollar ባስቀምትስ? ያው በdollar አስቀመትኩ ማለት በኃላ የብር ዋጋ ቢወድቅ እንኳ እተርፋለው ማለት ነው. ግን ምን አይነት risk ይኖረዋል ብላቹ ታስባላችሁ
Mar 14, 2025Arf hasab nw man endewm eza ly merchant mehonm tchlaleh eyegezah meshex esun kalfelek gn usdt gzana stake mnamn arg bzu income mengedoch alu kawekew
Mar 14, 2025