ሰላም ሰዎች እስከዛሬ ድረስ ውስጤን የሚከነክነው ጥያቄ ነበረ እስቲ ልጠይቃችሁ ፦ አንድ ሰው በመኪና /plane እየሄደ አደጋ ደርሶ ሁሉም ሰው ሞቶ እሱ ብቻ ተረፈ ከዛ ሰዉ ምን ይላል ፈጣሪ ስለሚወደው ነው የተረፈው ፤ ፈጣሪ ጠብቆት ነው የተረፈው ይባላል የኔ ጥያቄ አሁን በዛ በ መኪና/plane ውስጥ የሞቱት ፈጣሪ ስለማይወዳቸው ነው ? እኔ እንደውም የሚመስለኝ ሰውዬውን ፈጣሪ ስለማይወደው ሊያሰቃየው ያተረፈው ይመስለኛል ፡ እስቲ እናንተ ምን ትላላችሁ
Mar 14, 2025ስለሚወደው ስለማይወደው ሚል ጥያቄ አያስነሳም just የ ንሰሃ እድሜ እየሰጠው ነው ምን አልባት ሰውየው ኃጢያተኛ ወይ ሰው ገዳይ ብቻ ክርስቶስን የበደለ ይሆናል ለዛ ለ ንሰሃ እድሜ እየሰጠው ነው ብለህ ውሰደው
Mar 14, 2025