Helar19
#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ 1997 ካርታ አለን ነገር ግን ሙሉው አይደለም ሚካተት ቦታ ነበረው እና ክፍለከተማ ላይ አሁን ላይ የ 1997 ይካተትልኝ መንግስት ከልክሎአል አሉ በደንብ ሙሉ ኢንፎርሜሽን አልሰጡንም የምታውቁት ማንኛውም ኢንፎ ካለ ተባበሩኝ እባካችሁ 🙏
Mar 14, 20256 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ 1997 ካርታ አለን ነገር ግን ሙሉው አይደለም ሚካተት ቦታ ነበረው እና ክፍለከተማ ላይ አሁን ላይ የ 1997 ይካተትልኝ መንግስት ከልክሎአል አሉ በደንብ ሙሉ ኢንፎርሜሽን አልሰጡንም የምታውቁት ማንኛውም ኢንፎ ካለ ተባበሩኝ እባካችሁ 🙏
Mar 14, 2025If you know someone there ena be birr minamin kalhone kebab nw
Mar 14, 2025