Am female እና ያልበኛል እጄን እግሬን ብብቴን even ፊቴን ራሱ ሽፍን ጫማ ካደረኩኝ ካልሲዉን ያረጥበዋል roller(ዶድራንት) እየተጠበምኩም ያልበኛል እና አሁን ላይ በመጠኑ ሽታ አለው እባካችሁ ምን ላድርግ አሁን ላይ መታከም አልችልም ከ pharmacy ልገዛዉ የምችለው መድኃኒት አለ? ወይ ማንኛውንም method ንገሩኝ pls ሴት ሆኜ ምን ያክል ከባድ እንደሆነ የደረሰበት ነው የሚያዉቀዉ
Mar 14, 2025Benzoyl Peroxide. Pharmacy or Cosmo bet hedesh teyiki. Ye fit product new gn it will work because ye lab teren miyametaw bacteria silehone. Ena demo stop using roll deodorant and replace it anti-perspirant , deodorant le odor enji lab ayaskomm.
Mar 14, 2025