ሴቶች በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ ፣ ከፍቅረኛዬ ጋ አራት አመታትን አሳልፈናል በጣም ጥሩ ልጅ ነው ፣ ግን አንዳንዴ እንጋጫለን በተራ ነገር ከጊዜ በኋላ እኔ ለእሱ ያለኝ ሴሜት ቀነስ የመጀመሪዬ ነው እሱ ፣ እኔም ለእሱ እንደዛው በጣም ነው የሚንከባከበኝ ፣ በሀዘን ጊዜ ከጎኔ ነው ፣ ስታመም ከጎኔ ነው ይጨነቅልኛል ፣ መድኃኒት ይገዛልኛል ፣ የወራዊ ግዴታ ለይ ስሆን ሞዴስ ሳይቀር ገዝቶ የሚመጣ ልጅ ነው ፣ ከምር እንደ አባቴ ነው ለእኔ ደብሮኛል ስለው የሚሰራውን ነገር ጥሎ ይመጣል ፣ ከእኔም አልፎ እናቴን ይንከባከባታል ግን እኔ ትልቅ ስህትት ስራው ከእርሱ ጋ እያለሁ ሌላ ሰው አፈቀርኩኝ ፣ በጣም በደልኩት ፣ በእኔ የማይጨክን ልጅ ለይ ጨከንኩበት ፣ ለእርሱ ስሜት እንደሌለኝ ነገርኩት ይሄን እያወቀም ፣ ነገሮችን እናስተካክላለን ብሎ በጣም መጣር ጀምሮ ነበር አለ አይደል ማንም ሰው እንደእሱ አይወደኝም ፣ ከእኔ ጋ ቤተስብ ስለመመስረት ነው የሚስበው ግን እኔ ጎዳሁት የማፈቀረው ሰው ደሞ ለኔ ምንም ቦታም ፣ ሰዓትም የለውም ፣ ከእኔ ጋ ማውራት አይፈልግም ፣ በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ ? ። ከእሱ መለየት ለኔ ምንም አይመሥለኝም ስሜትም አይስጠኝም ይሄ ኖርማል ነው ። በእዛውም ሀዋሳ ውስጥ የምክር አገልግሎት የት እንደማገኝ ጠቁሙኝ ።
Mar 13, 2025Yaleshbetn relationship bechrash endatakomi. Rasshn tazebi ena wededrosh lememeles mokri enji ande yhen lj katashw You will regret it bby girl.
Mar 13, 2025