#personal
እስኪ እንሰደድ የምር እንሰደድ ሰርተንም ሳንሰራም ጠብ የሚል ነገር ከሌለ እንሰደድ ኑሮ የተመቻቹ ደስ ይላል እንኩአን ተመቻቹ ግን እየታገላችሁ እምቢ ላላችሁ እንሰደድ የምር እንሰደድ::
Mar 13, 202515 engagements
እስኪ እንሰደድ የምር እንሰደድ ሰርተንም ሳንሰራም ጠብ የሚል ነገር ከሌለ እንሰደድ ኑሮ የተመቻቹ ደስ ይላል እንኩአን ተመቻቹ ግን እየታገላችሁ እምቢ ላላችሁ እንሰደድ የምር እንሰደድ::
Mar 13, 2025Please baba first lay bota yazhlgn alew endi milegn soul mate aydel ende yatahut eskahun 🙌😭😫😫🤧
Mar 13, 2025ተሰደድ ማን 👍 ግን እናትህ ቡሀላ በየ ቲክቶኩ ለልጄ ማስለቀቂያ ብር እርዱኝ ስትል ከ መሀል ጣቴ ውጭ አንድ ብር ከኪሴ አላወጣም👍
Mar 13, 2025ለማንኛውም 1.3m ቀድመህ አዘጋጅ ቡሃላ እዳህ ለኛም እንዳይተርፍ
Mar 13, 2025Eshi ensededalen✊ I am going with u adera endatresagn😁
Mar 13, 2025Mecha yimechekal bro kechalk ahun enseded
Mar 13, 2025Plan እናርግ እና walk እናርግ
Mar 13, 2025አካሄዱን ንገረን ሊቢያን ባንረግጥ ፀዴ ነው
Mar 13, 2025Ahunma ethiopiawyanin somaliam nkalech yet nw mnsededew🙊
Mar 13, 2025