#education
ሰላም እንዴት ናችሁ ? የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሆናችሁ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን ወይም በስራ ላይ ያላችሁ ከ 11 ሰዖት በኋላ የማስጠናት ስራን በመስራት ራሳችሁን መደገፍ ትፈልጋለችሁ ? የሚከፈላችሁ በሰዖት ነው አስቡት ምናልባትም ከደሞዛችሁ ማይተናነስ ገንዘብ ነው ምትሰሩበት ... ሂሳቡን ለእናንተ ተውኩት ... ፍላጎቱ ያላችሁ ልጆች አናግሩን ... ብዙ ስራዎች እኛ ጋር አሉ
Mar 13, 202523 engagements