VividOtter68-551
#other
ሰላም ለግሌ የምጠቀምበት 20ሺ Followers ያለው የቲክቶክ አካውንት አለኝ እና አሁን በጣም ገንዘብ ስለሚያስፈልገኝ መሸጥ ፈልጌ ነበር እና የት መሸጥ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ የምታውቁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ ❤
Mar 13, 20252 engagements
ሰላም ለግሌ የምጠቀምበት 20ሺ Followers ያለው የቲክቶክ አካውንት አለኝ እና አሁን በጣም ገንዘብ ስለሚያስፈልገኝ መሸጥ ፈልጌ ነበር እና የት መሸጥ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ የምታውቁ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል አመሠግናለሁ ❤
Mar 13, 2025Dm me
Mar 13, 2025You can ask about social media on market group here https://t.me/ABCMarket11/181584
Mar 13, 2025