ሰዎች በቁም ነገር ... ጓደኞቼን እና እንዲሁ የማውቃቸውን እህት ወንድሞቼን ያለ ጥፋታቸው #BLOKE ማድረግ መደለት ምናምን ለመደብኝ እጄን በቃ ይበላኛል በሉት ከዛ ይቅርታ እላቸውና እመለሳለሁ ከዛ መልሶ እጄ ደልቺ ደልቺ ይለኛል ከዛ መልሼ ደሞ ይቅርታ ጠይቃቸዋለሁ በጣም ተደጋገመ በቃ መደለት እና bloke ሱስ ሆነብኝ ደሞ ያዝናናኛል ግን ደሞ ያሳስበኛል... accountቴን ራሱ በወር በሁለት ወር ነው የምደልተው ያለ ምክንያት እና ከሰዎች ጋ እየተጋጨው ነው እና እንደዚህ አይነት ሱስ ያለባቹ ሰዎች አላቹ? ምንድን ነው መፍትሄው ሳይኮሎጂካል ዲዝኦርደር አይደለም አ???? እንዴት ብዬ bloke ,delete, ማቆም እንዳለብኝ idk እሺ ምን ይሻለኛል???😟😟
Mar 13, 2025It is Block , not "Bloke" ይህ ይሆናል ሚያጣላችሁ
Mar 13, 2025